1
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:14
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
ዳዊትም በአካሄዱ ሁሉ አስተውሎ ያደርግ ነበር፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ።
Compare
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:14
2
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:1
ዳዊትም ለሳኦል መናገሩን በፈጸመ ጊዜ የዮናታን ነፍስ በዳዊት ነፍስ ታሰረች፥ ዮናታንም እንደ ነፍሱ ወደደው።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:1
3
አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:7-8
ሴቶችም፦ ሳኦል ሺህ፥ ዳዊትም እልፍ ገደለ እያሉ እየተቀባበሉ ይዘፍኑ ነበር። ሳኦልም እጅግ ተቆጣ፥ ይህም ነገር አስከፋው፥ እርሱም፦ ለዳዊት እልፍ ሰጡት፥ ለእኔ ግን ሺህ ብቻ ሰጡኝ፥ ከመንግሥት በቀር ምን ቀረበት? አለ።
Explore አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:7-8
Home
Bible
Plans
Videos