1
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:24-25
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦ ሕዝቤ ግብጽ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብጽና ለአሦር ሦስተኛ ይሆናል፥ በምድርም መካከል በረከት ይሆናል።
Compare
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 19:24-25
2
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:20
ይህም ለሠራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር በግብጽ ምድር ምልክትና ምስክር ይሆናል፥ ከሚያስጨንቁአቸው የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ይጮኻሉና፥ እርሱም መድኃኒትንና ኃያልን ሰድዶ ያድናቸዋልና።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 19:20
3
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1
ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እየበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፥ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብፅም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 19:1
4
ትንቢተ ኢሳይያስ 19:19
በዚያ ቀን በግብጽ ምድር መካከል ለእግዚአብሔር መሠዊያ፥ በዳርቻዋም ለእግዚአብሔር አምድ ይሆናል።
Explore ትንቢተ ኢሳይያስ 19:19
Home
Bible
Plans
Videos