1
የዮሐንስ ወንጌል 8:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
ደግሞም ኢየሱስ “እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም” ብሎ ተናገራቸው።
比較
የዮሐንስ ወንጌል 8:12で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 8:32
እውነትንም ታውቃላችሁ፤ እውነትም አርነት ያወጣችኋል፤”
የዮሐንስ ወንጌል 8:32で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 8:31
ኢየሱስም ያመኑትን አይሁድ እንዲህ አላቸው፤ “እናንተ በቃሌ ብትኖሩ በእውነት ደቀ መዛሙርቴ ናችሁ፤
የዮሐንስ ወንጌል 8:31で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 8:36
እንግዲህ ልጁ ነፃ ቢያወጣችሁ በእውነት ነፃ ትወጣላችሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 8:36で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 8:7
መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ “ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት የመጀመሪያውን ድንጋይ ይወርውርባት፤” አላቸው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:7で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 8:34
ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባርያ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 8:34で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11
ኢየሱስም ቀና ብሎ “አንቺ ሴት! ከሳሾችሽ ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን?” አላት። እርሷም “ጌታ ሆይ! አንድም እንኳን፤” አለች። ኢየሱስም “እኔም አልፈርድብሽም፤ ሂጂ፤ ከአሁንም ጀምሮ ደግመሽ ኃጢአት አትሥሪ፤” አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 8:10-11で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ