1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
በእኔ የሚያምን፥ መጽሐፍ እንዳለው፥ የሕይወት ውሃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል።”
比較
የዮሐንስ ወንጌል 7:38で検索
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ እንዲህ ሲል ጮኸ፤ “ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 7:37で検索
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህንንም በእርሱ የሚያምኑ ስለሚቀበሉት መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:39で検索
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።”
የዮሐንስ ወንጌል 7:24で検索
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከገዛ እራሱ የሚናገር የገዛ እራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው፤ በእርሱም ዐመፃ የለበትም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:18で検索
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህም ኢየሱስ እንዲህ ሲል መለሰ፦ “ትምህርቴስ የላከኝ ነው እንጂ የእኔ አይደለም፤
የዮሐንስ ወንጌል 7:16で検索
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም፤ እኔ ግን ይጠላኛል፤ ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 7:7で検索
ホーム
聖書
読書プラン
ビデオ