1
ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔር አምላክም ለኖኅ አለው፥ “በእኔና በእናንተ መካከል፥ ከእናንተም ጋር ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል፥ ለዘለዓለም ትውልድ የማደርገው የቃል ኪዳኔ ምልክት ይህ ነው፤ ቀስቴን በደመና አኖራለሁ፤ የቃል ኪዳኔም ምልክት በእኔና በምድር መካከል ይሆናል።
ប្រៀបធៀប
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:12-13
2
ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
ቀስቴም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር መካከል፥ በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘለዓለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ።”
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:16
3
ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
የሰውን ደም የሚያፈስስ ሁሉ ስለዚያ ደም ፈንታ ደሙ ይፈስሳል፤ ሰውን በእግዚአብሔር መልክ ፈጥሬዋለሁና።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:6
4
ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
እግዚአብሔርም ኖኅንና ልጆቹን ባረካቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “ብዙ፤ ተባዙ፤ ምድርንም ሙሉአት፤ ግዙአትም።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:1
5
ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
ሕይወት ያለው ተንቀሳቃሽ ሁሉ መብል ይሁናችሁ፤ ሁሉንም እንደ ለመለመ ቡቃያ ሰጠኋችሁ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:3
6
ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
አስፈሪነታችሁና አስደንጋጭነታችሁ በምድር አራዊት፥ በሰማይ ወፎች፥ በምድር ላይ በሚንቀሳቀሱትም፥ በባሕር ዓሦችም ሁሉ ላይ ይሁን፤ እነርሱንም በእጃችሁ ሰጠኋችሁ።
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:2
7
ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
እናንተም ብዙ፤ ተባዙ፤ ምድርንም ሙሉአት፤ ግዙአትም።”
រុករក ኦሪት ዘፍጥረት 9:7
គេហ៍
ព្រះគម្ពីរ
គម្រោងអាន
វីដេអូ