1
የሉቃስ ወንጌል 13:24
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
በጠበበው በር ለመግባት ተጋደሉ፤ እላችኋለሁና፥ ብዙዎች ሊገቡ ይፈልጋሉ አይችሉምም።
Porovnať
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:24
2
የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
እነሆም፥ ከአሥራ ስምንት ዓመት ጀምሮ የድካም መንፈስ ያደረባት ሴት ነበረች፥ እርስዋም ጐባጣ ነበረች ቀንታም ልትቆም ከቶ አልተቻላትም። ኢየሱስም ባያት ጊዜ ጠራትና፦ አንቺ ሴት፥ ከድካምሽ ተፈትተሻል አላት፥ እጁንም ጫነባት፤
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:11-12
3
የሉቃስ ወንጌል 13:13
ያን ጊዜም ቀጥ አለች፥ እግዚአብሔርንም አመሰገነች።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:13
4
የሉቃስ ወንጌል 13:30
እነሆም፥ ከኋለኞች ፊተኞች የሚሆኑ አሉ፥ ከፊተኞችም ኋለኞች የሚሆኑ አሉ።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:30
5
የሉቃስ ወንጌል 13:25
ባለቤቱ ተነሥቶ በሩን ከቈለፈ በኋላ፥ እናንተ በውጭ ቆማችሁ፦ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ ክፈትልን እያላችሁ በሩን ልታንኳኩ ትጀምራላችሁ እርሱም መልሶ፦ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላውቃችሁም ይላችኋል።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:25
6
የሉቃስ ወንጌል 13:5
ነገር ግን ንስሐ ባትገቡ ሁላችሁ እንደዚሁ ትጠፋላችሁ።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:5
7
የሉቃስ ወንጌል 13:27
እርሱም፦ እላችኋለሁ፥ ከወዴት እንደ ሆናችሁ አላወቃችሁም፤ ሁላችሁ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ይላችኋል።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:27
8
የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
እርሱም፦ የእግዚአብሔር መንግሥት ምን ትመስላለች፥ በምንስ አስመስላታለሁ? ሰው ወስዶ በአትክልቱ የጣላትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች፤ አደገችም ታላቅ ዛፍም ሆነች፥ የሰማይ ወፎችም በቅርንጫፎችዋ ሰፈሩ አለ።
Preskúmať የሉቃስ ወንጌል 13:18-19
Domov
Biblia
Plány
Videá