1
የዮሐንስ ወንጌል 2:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
ኢየሱስ ይህን የተአምራት ሁሉ መጀመሪያ የሆነውን ተአምር በገሊላ ምድር በቃና ከተማ አደረገ፤ በዚህም ዐይነት ክብሩን ገለጠ፤ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ።
Uporedi
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 2:11
2
የዮሐንስ ወንጌል 2:4
ኢየሱስም “እናቴ ሆይ! ከአንቺ ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም” አላት።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 2:4
3
የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
ኢየሱስ አገልጋዮቹን “ጋኖቹን ውሃ ሙሉአቸው” አላቸው፤ እነርሱም እስከ አፋቸው ሞሉአቸው። ከዚህ በኋላ ኢየሱስ አገልጋዮቹን፦ “በሉ አሁን ቀድታችሁ ለግብዣው ኀላፊ ስጡት” አላቸው፤ እነርሱም ወስደው ሰጡት።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 2:7-8
4
የዮሐንስ ወንጌል 2:19
ኢየሱስም “ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱትና እኔ በሦስት ቀን መልሼ እሠራዋለሁ” አላቸው።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 2:19
5
የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
በዚህ ጊዜ የገመድ ጅራፍ አበጀና ሰዎችን ሁሉ፥ ከበጎችና ከበሬዎች ጋር ከቤተ መቅደስ አስወጣቸው፤ የገንዘብ ለዋጮችንም ገንዘብ በተነ፤ ጠረጴዛዎቻቸውንም ገለባበጠ። ርግብ የሚሸጡትንም ሰዎች “ይህን ሁሉ ወዲያ ውሰዱ! የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት!” አላቸው።
Istraži የዮሐንስ ወንጌል 2:15-16
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi