1
የሉቃስ ወንጌል 24:49
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
እነሆ! እኔ አባቴ የሰጣችሁን ተስፋ እልክላችኋለሁ፤ እናንተም ከላይ ኀይል እንደ ልብስ እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቈዩ።”
Uporedi
Istraži የሉቃስ ወንጌል 24:49
2
የሉቃስ ወንጌል 24:6
እርሱ እዚህ የለም፤ ተነሥቶአል፤ በገሊላ በነበረበት ጊዜ የነገራችሁን አስታውሱ፤
Istraži የሉቃስ ወንጌል 24:6
3
የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
በዚያን ጊዜ ዐይናቸው ተከፈተና ኢየሱስ መሆኑን ዐወቁ፤ እርሱ ግን ወዲያው ከዐይናቸው ተሰወረ። እነርሱም እርስ በርሳቸው “በመንገድ ሳለን ሲነግረንና ቅዱሳት መጻሕፍትንም እየጠቀሰ ሲያስረዳን ልባችን እንደ እሳት ይቃጠል አልነበረምን?” ተባባሉ።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 24:31-32
4
የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
እንዲህም አላቸው፤ “መሲሕ መከራ እንደሚቀበልና በሦስተኛው ቀን ከሞት እንደሚነሣ አስቀድሞ ተጽፎአል፤ እንዲሁም በስሙ የንስሓና የኃጢአት ይቅርታ ከኢየሩሳሌም ጀምሮ በየአገሩ ለሕዝብ ሁሉ እንደሚሰበክ ተነግሮአል።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 24:46-47
5
የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም።
Istraži የሉቃስ ወንጌል 24:2-3
Početna
Biblija
Planovi
Video zapisi