1
ዘፍጥረት 48:15-16
አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ከዚህ በኋላ ዮሴፍን ባረከ፤ እንዲህም አለው፤ “አባቶቼ አብርሃምና ይስሐቅ በፊቱ የተመላለሱት እግዚአብሔር (ኤሎሂም)፣ ለእኔም እስከ ዛሬ ድረስ በዘመኔ ሁሉ እረኛ የሆነኝ አምላክ (ኤሎሂም)፣ ከጕዳትም ሁሉ የታደገኝ መልአክ፣ እርሱ እነዚህን ልጆች ይባርክ፤ እነርሱም በስሜ፣ በአባቶቼ በአብርሃምና በይስሐቅ ስም ይጠሩ፤ በምድር ላይ እጅግ ይብዙ።”
Paghambingin
I-explore ዘፍጥረት 48:15-16
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas