1
የሉቃስ ወንጌል 20:25
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እርሱም፥ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር፥ የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ስጡ” አላቸው።
Thelekisa
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 20:25
2
የሉቃስ ወንጌል 20:17
ጌታችን ኢየሱስም ተመለከተና እንዲህ አላቸው፤ “ግንበኞች የናቁአት ድንጋይ እርስዋ የማዕዘን ራስ ሆነች፥ የሚለው ጽሑፍ ምንድነው?
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 20:17
3
የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
“ልብሳቸውን አንዘርፍፈው ወዲያ ወዲህ ማለትን ከሚሹ፥ በገበያ እጅ መነሣትንና በአደባባይ ፊት ለፊት፥ በማዕድም ጊዜ በከበሬታ መቀመጫ መቀመጥን ከሚወዱ ጻፎች ተጠበቁ። የመበለቶችን ገንዘብ የሚበሉ፥ ለምክንያት ጸሎትንም የሚያስረዝሙ እነዚህ ታላቅ ፍርድን ይቀበላሉ።”
Phonononga የሉቃስ ወንጌል 20:46-47
Home
Bible
Plans
Videos