YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:1

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዘወ​ትር እን​ዲ​ጸ​ልዩ፥ እን​ዳ​ይ​ሰ​ለ​ቹም በም​ሳሌ ነገ​ራ​ቸው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:1

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:7-8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ግ​ዲህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ዓ​ል​ትና በሌ​ሊት ወደ እርሱ ለሚ​ጮኹ ለወ​ዳ​ጆቹ አይ​ፈ​ር​ድ​ምን? ወይስ ቸል ይላ​ቸ​ዋ​ልን? እላ​ች​ኋ​ለሁ ፈጥኖ ይፈ​ር​ድ​ላ​ቸ​ዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በም​ድር ላይ እም​ነ​ትን ያገኝ ይሆን?”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:7-8

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:27

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እርሱ ግን “በሰው ዘንድ የማ​ይ​ቻ​ለው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ይቻ​ላል” አላ​ቸው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:27

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:4-5

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እንቢ ብሎም አዘ​ገ​ያት። ከዚ​ህም በኋላ በልቡ ዐስቦ እን​ዲህ አለ፦ ‘ምንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ባል​ፈራ፥ ሰው​ንም ባላ​ፍር ይህቺ ሴት እን​ዳ​ት​ዘ​በ​ዝ​በኝ፥ ዘወ​ት​ርም እየ​መ​ጣች እን​ዳ​ታ​ታ​ክ​ተኝ እፈ​ር​ድ​ላ​ታ​ለሁ’።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:4-5

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:17

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ግ​ሥት እንደ ሕፃ​ናት ያል​ተ​ቀ​በ​ላት አይ​ገ​ባ​ባ​ትም።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:17

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:16

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ጠራ​ቸው፤ እን​ዲ​ህም አላ​ቸው፥ “ሕፃ​ና​ትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ​አ​ቸው፥ አት​ከ​ል​ክ​ሉ​አ​ቸ​ውም፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መን​ግ​ሥት እንደ እነ​ዚህ ላሉት ናትና።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:16

7

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:42

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም፥ “እይ፤ እም​ነ​ትህ አዳ​ነ​ችህ” አለው።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:42

8

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:19

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም እን​ዲህ አለው፥ “ለምን ቸር ትለ​ኛ​ለህ? ከአ​ንዱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቀር ቸር የለም።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 18:19

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频