YouVersion 标志
圣经计划视频
获取软件
选择语言
搜索图标

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19 的热门经文

1

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:10

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰው ልጅ የጠ​ፋ​ውን ሊፈ​ል​ግና ሊያ​ድን መጥ​ቶ​አ​ልና።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:10

2

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:38

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እን​ዲህ እያሉ፥ “በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ስም የሚ​መጣ ቡሩክ ነው፤ የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉሥ ቡሩክ ነው፤ ሰላም በም​ድር፥ በአ​ር​ያ​ምም ክብር ይሁን።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:38

3

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:9

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም እን​ዲህ አለው፥ “ዛሬ ለዚህ ቤት ሕይ​ወት ሆነ፤ እርሱ የአ​ብ​ር​ሃም ልጅ ነውና።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:9

4

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:5-6

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ወደ​ዚያ በደ​ረሰ ጊዜ አሻ​ቅቦ አየ​ውና፥ “ዘኬ​ዎስ ሆይ፥ ፈጥ​ነህ ውረድ፤ ዛሬ በቤ​ትህ እውል ዘንድ አለ​ኝና” አለው። ፈጥ​ኖም ወረደ፤ ደስ እያ​ለ​ውም ወደ ቤቱ ይዞት ገባ።

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:5-6

5

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:8

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዘኬ​ዎ​ስም ቆመና ጌታ​ች​ንን እን​ዲህ አለው፥ “ጌታዬ ሆይ፥ አሁን የገ​ን​ዘ​ቤን እኩ​ሌታ ለነ​ዳ​ያን እሰ​ጣ​ለሁ፤ የበ​ደ​ል​ሁ​ትም ቢኖር ስለ አንድ ፋንታ አራት እጥፍ እከ​ፍ​ለ​ዋ​ለሁ።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:8

6

የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:39-40

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከፈ​ሪ​ሳ​ው​ያ​ንም በሕ​ዝቡ መካ​ከል፥ “መም​ህር ሆይ፥ ደቀ መዛ​ሙ​ር​ት​ህን ገሥ​ጻ​ቸው” ያሉት ነበሩ። እር​ሱም መልሶ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እነ​ዚህ ዝም ቢሉ እኒህ ድን​ጋ​ዮች ይጮ​ሀሉ።”

对照

探索 የሉ​ቃስ ወን​ጌል 19:39-40

上一章
下一章
YouVersion

我们要鼓励、挑战你每天亲近上帝。

事工

关于我们

就职机会

义工

博客

新闻区

有用链接

帮助

捐赠

圣经译本

音频圣经

译本语言

今日经文


此数字事工属于

Life.Church
English (US)

©2025 Life.Church / YouVersion

隐私政策使用条款
漏洞披露方案
FacebookTwitterInstagramYouTubePinterest

主页

圣经

计划

视频