1
መዝሙረ ዳዊት 49:20
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ተቀምጠህ ወንድምህን ታማዋለህ፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋትን አኖርህ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 49:15
በመከራህ ቀን ትጠራኛለህ አድንህማለሁ፥ አንተም ታከብረኛለህ።
3
መዝሙረ ዳዊት 49:16-17
ኀጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው፦ “ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሌንም ወደ ኋላህ መለስኽ።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች