የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ሐዋርያት ሥራ 10:34-35

ሐዋርያት ሥራ 10:34-35 NASV

ጴጥሮስም እንዲህ ሲል መናገር ጀመረ፤ “እግዚአብሔር ለማንም እንደማያዳላ በእውነት ተረድቻለሁ፤ ነገር ግን እርሱን የሚፈሩትንና ጽድቅን የሚያደርጉትን ሁሉ ከየትኛውም ወገን ቢሆኑ ይቀበላቸዋል።