ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። ወታደሮችም የእሾኽ አክሊል ጐንጕነው በራሱ ላይ አደረጉ፤ ሐምራዊ ልብስም አለበሱት፤ እየተመላለሱም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ! ሰላም ለአንተ ይሁን” እያሉ በጥፊ ይመቱት ነበር።
ዮሐንስ 19 ያንብቡ
ያዳምጡ ዮሐንስ 19
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ዮሐንስ 19:1-3
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች