የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 2:16-17

ምሳሌ 2:16-17 NASV

ከአመንዝራ ሴትም ትጠብቅሃለች፤ በአንደበቷም ከምታታልል ባዕድ ታድንሃለች፤ ይህችም የልጅነት ባሏን የተወች፣ በአምላኳ ፊት የገባችውን ኪዳን ያቃለለች ናት።