የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 2:16-17

መጽሐፈ ምሳሌ 2:16-17 አማ05

እንግዲህ እኔ የምልህን ብትሰማ በልዝብ አነጋገር ከምታጠምድ ከአመንዝራ ሴት ማምለጥ ትችላለህ። እንደዚህ ያለችው ሴት ለልጅነት ባልዋ ያላትን ታማኝነት የምታጓድልና በእግዚአብሔር ፊት የገባችውንም ቃል ኪዳን የምትዘነጋ ናት።