የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:9-10

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:9-10 አማ05

አሮጌውን ባሕርይ ከነሥራው አውልቃችሁ ስለ ጣላችሁት እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ። በፈጣሪው አምሳል በዕውቀት እየታደሰ የሚሄደውን አዲሱን ባሕርይ ልበሱ።