የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:9-10

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:9-10 አማ54

እርስ በርሳችሁ ውሸት አትነጋገሩ፥ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና፥ የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤