ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8 አማ05

እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋው ነው፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በእናንተ ሥራ የተገኘ አይደለም።