ኤፌሶን 2:8
ኤፌሶን 2:8 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
አምነን በጸጋው ድነናልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ጸጋ ነው እንጂ የእናንተ ሥራ አይደለም።
ያጋሩ
ኤፌሶን 2 ያንብቡኤፌሶን 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም።
ያጋሩ
ኤፌሶን 2 ያንብቡኤፌሶን 2:8 አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም (አማ05)
እናንተ የዳናችሁት በእምነት አማካይነት በጸጋው ነው፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በእናንተ ሥራ የተገኘ አይደለም።
ያጋሩ
ኤፌሶን 2 ያንብቡ