ወደ ኤፌ​ሶን ሰዎች 2:8

ወደ ኤፌ​ሶን ሰዎች 2:8 አማ2000

አም​ነን በጸ​ጋው ድነ​ና​ልና፤ ይህም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸጋ ነው እንጂ የእ​ና​ንተ ሥራ አይ​ደ​ለም።