የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:3

ትንቢተ ሕዝቅኤል 37:3 አማ05

እርሱም “የሰው ልጅ ሆይ! እነዚህ አጥንቶች ዳግመኛ ሕይወት የሚያገኙ ይመስልሃልን?” አለኝ። እኔም “ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ይህን የምታውቅ አንተ ብቻ ነህ” አልኩት።