የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘፍጥረት 29:20

ኦሪት ዘፍጥረት 29:20 አማ05

ያዕቆብ ራሔልን ለማግባት ሰባት ዓመት አገለገለ፤ ይሁን እንጂ ራሔልን በጣም ይወዳት ስለ ነበር የቈየበት ጊዜ ጥቂት ቀን ብቻ መስሎ ታየው።