ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3 አማ05

አንዱ መልአክ ከሌላው ጋር በመቀባበል፥ “የሠራዊት አምላክ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ ነው! ክብሩም በዓለም ሁሉ የተሞላ ነው!” ይሉ ነበር።