ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3 አማ54

አንዱም ለአንዱ፦ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ ቅዱስ፥ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮህ ነበር።