ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11 አማ05

የሕዝቦችን፥ ሀብትና ንጉሦቻቸውን ያመጡ ዘንድ በሮችሽ ሌሊትና ቀን ክፍት ይሆናሉ እንጂ አይዘጉም።