ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:11 አማ54

በሮችሽም ሁልጊዜ ይከፈታሉ፥ ሰዎች የአሕዛብን ብልጥግና የተማረኩትንም ነገሥታቶቻቸውን ወደ አንቺ ያመጡ ዘንድ ሌሊትና ቀን አይዘጉም።