የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መሳፍንት 4:9

መጽሐፈ መሳፍንት 4:9 አማ05

እርስዋም “እሺ፥ እኔም ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን ለሴት አሳልፎ ስለሚሰጥ ድሉ ለአንተ ክብር አይሆንም” አለችው፤ ስለዚህ ዲቦራ ከባራቅ ጋር ወደ ቃዴስ ዘመተች።