ትንቢተ ኤርምያስ 8:22

ትንቢተ ኤርምያስ 8:22 አማ05

በገለዓድ የቅባት መድኃኒት የለምን? ሐኪሞችስ በዚያ አይገኙምን? ታዲያ ሕዝቤ የማይፈወሱት ስለምንድን ነው?