ትንቢተ ኤርምያስ 8:22

ትንቢተ ኤርምያስ 8:22 አማ54

በገለዓድ የሚቀባ መድኃኒት የለምን? ወይስ በዚያ ሐኪም የለምን? የወገኔ ሴት ልጅ ፈውስ ስለ ምን አልሆነም?