የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 16:17

የማቴዎስ ወንጌል 16:17 አማ05

ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ! የተባረክህ ነህ! ይህን የገለጠልህ በሰማይ ያለው አባቴ ነው እንጂ ሰው አይደለም።