የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ሮም ሰዎች 1:21

ወደ ሮም ሰዎች 1:21 አማ05

እነርሱ እግዚአብሔርን ዐውቀውት ሳለ ለእርሱ እንደ አምላክነቱ የሚገባውን ክብርና ምስጋና አልሰጡትም፤ በሐሳባቸውም ከንቱ ሆኑ፤ የማያስተውል ልቡናቸውም ጨለመ፤