ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-10

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:8-10 መቅካእኤ

ጸጋው በእምነት አድኗችኋልና፤ ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ የመጣም አይደለም። ማንም እንዳይመካ ከሥራ የመጣም አይደለም። እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ በሕይወት እንድንመላለስ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።