ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:3 መቅካእኤ

እርስ በርሳቸው በመቀባበልም “ቅዱስ፤ ቅዱስ፤ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ምድር ሁሉ በክብሩ ተሞልታለች” ይሉ ነበር።