ትንቢተ ኢሳይያስ 60:10

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:10 መቅካእኤ

በቁጣዬ ቀሥፌ በፍቅሬ ምሬሻለሁና ባዕዳን ቅጥርሽን ይሠራሉ፤ ነገሥታቶቻቸውም ያገለግሉሻል።