ትንቢተ ኢሳይያስ 60:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:16 መቅካእኤ

የአሕዛብንም ወተት ትጠጫልሽ፥ የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤ እኔም ጌታ፥ የያዕቆብ ኃያል፥ መድኃኒትሽና ታዳጊሽ እንደሆንሁ ታውቂያለሽ።