ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22

ትንቢተ ኢሳይያስ 60:22 መቅካእኤ

ታናሹ ለሺህ፥ የሁሉም ታናሹ ኃያል መንግሥት ይሆናል፤ እኔ ጌታ በዘመኑ ይህን በፍጥነት አደርገዋለሁ።