የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ አብድዩ መግቢያ

መግቢያ
የትንቢተ አብድዩ ታሪካዊ ዐውድ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ 587 ምእተ ዓመት የተከሠተው የኢየሩሳሌም መደምሰስና የባቢሎን ምርኮ ነው። በዚያን ጊዜ በደቡባዊ ምሥራቅ የምትገኘውና የይሁዳ የረጅም ጊዜ ጠላት የሆነችው ኤዶም በኢየሩሳሌም መፍረስ በመደሰትና ወራሪውን በመርዳት የከተማይቱን ንብረት በመዝረፍ ላይ ነበረች። አብድዩ፥ ኤዶም ከሌሎቹ የእስራኤል ጠላቶች ጋር በመሆን ብርቱ ቅጣትና ሽንፈት እንደሚደርስባት ትንቢት ተናገረ።
አጠቃላይ የመጽሐፉ ይዘት
1. የኤዶም ትዕቢትና ቅጣት (1-9)
2. የኤዶም ጭካኔ (10-14)
3. የእስራኤል ድል (15-21)
ምዕራፍ

ማድመቅ

Share

Copy

None

ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ