መዝሙረ ዳዊት 130
130
1የዕርገት መዝሙር።
አቤቱ፥ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ።
2 #
መዝ. 5፥2-3፤ 55፥2-3፤ 86፥6፤ ሰቆ.ኤ. 3፥55-56፤ ዮናስ 2፥3። አቤቱ፥ ድምፄን ስማ፥
ጆሮህ የልመናዬን ቃል ያድምጥ።
3 #
ናሆም 1፥6። አቤቱ፥ ኃጢአትን ብትይዝ፥
አቤቱ፥ ማን ይቆማል?
4ይቅርታ በአንተ ዘንድ ነውና።
5 #
መዝ. 119፥81። አቤቱ ተስፋ አደረግሁ፥
ነፍሴ ጠበቀች፥ በቃሉ ታመንኩ።
6 #
ኢሳ. 21፥11፤ 26፥9። ማለዳን ከሚጠብቁ የሌሊት ጠባቂዎች ይልቅ፥
ነፍሴ ጌታን ትጠብቃለች፥ ማለዳን ከሚጠብቁ ጠባቂዎች ይልቅ።
7 #
መዝ. 86፥15፤ 100፥5፤ 103፥8። ከጌታ ጋር ጽኑ ፍቅር፥
በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን አለና
እስራኤል በጌታ ይታመን።
8 #
መዝ. 25፥22፤ ማቴ. 1፥21። እርሱም እስራኤልን ከበደሉ ሁሉ ያድነዋል።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 130: መቅካእኤ
ማድመቅ
ያጋሩ
ኮፒ
![None](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapistaging.com%2F58%2Fhttps%3A%2F%2Fweb-assets.youversion.com%2Fapp-icons%2Fam.png&w=128&q=75)
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ
መዝሙረ ዳዊት 130
130
1የዕርገት መዝሙር።
አቤቱ፥ አንተን ከጥልቅ ጠራሁህ።
2 #
መዝ. 5፥2-3፤ 55፥2-3፤ 86፥6፤ ሰቆ.ኤ. 3፥55-56፤ ዮናስ 2፥3። አቤቱ፥ ድምፄን ስማ፥
ጆሮህ የልመናዬን ቃል ያድምጥ።
3 #
ናሆም 1፥6። አቤቱ፥ ኃጢአትን ብትይዝ፥
አቤቱ፥ ማን ይቆማል?
4ይቅርታ በአንተ ዘንድ ነውና።
5 #
መዝ. 119፥81። አቤቱ ተስፋ አደረግሁ፥
ነፍሴ ጠበቀች፥ በቃሉ ታመንኩ።
6 #
ኢሳ. 21፥11፤ 26፥9። ማለዳን ከሚጠብቁ የሌሊት ጠባቂዎች ይልቅ፥
ነፍሴ ጌታን ትጠብቃለች፥ ማለዳን ከሚጠብቁ ጠባቂዎች ይልቅ።
7 #
መዝ. 86፥15፤ 100፥5፤ 103፥8። ከጌታ ጋር ጽኑ ፍቅር፥
በእርሱም ዘንድ ብዙ ማዳን አለና
እስራኤል በጌታ ይታመን።
8 #
መዝ. 25፥22፤ ማቴ. 1፥21። እርሱም እስራኤልን ከበደሉ ሁሉ ያድነዋል።