መዝሙረ ዳዊት 139:23-24

መዝሙረ ዳዊት 139:23-24 መቅካእኤ

አቤቱ፥ መርምረኝ ልቤንም እወቅ፥ ፈትነኝ መንገዴንም እወቅ፥ በደልንም በእኔ ውስጥ ብታገኝ እይ፥ የዘለዓለምንም መንገድ ምራኝ።