ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:9-10
ወደ ቈላስይስ ሰዎች 3:9-10 አማ2000
አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ተዉት እንጂ፤ ወንድሞቻችሁን አቷሹ። ፈጣሪውን ለመምሰል በዕውቀት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ልበሱት።