የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 11:24-27

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 11:24-27 አማ2000

ሙሴም በአ​ደገ ጊዜ የፈ​ር​ዖን የልጅ ልጅ እን​ዳ​ይ​ባል በእ​ም​ነት እንቢ አለ፤ ለጊ​ዜው በኀ​ጢ​አት ከሚ​ገኝ ደስታ ይልቅ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀ​በ​ልን መረጠ። የክ​ር​ስ​ቶስ የመ​ስ​ቀሉ ተግ​ዳ​ሮት ከግ​ብፅ ሀብት ሁሉ ይልቅ እጅግ የሚ​በ​ልጥ ባለ​ጠ​ግ​ነት እን​ደ​ሚ​ሆን ዐው​ቆ​አ​ልና፥ ዋጋ​ው​ንም ተመ​ል​ክ​ቶ​አ​ልና። የን​ጉ​ሡ​ንም ቍጣ ሳይ​ፈራ፥ የግ​ብ​ፅን ሀገር በእ​ም​ነት ተወ፤ ከሚ​ያ​የው ይልቅ የማ​ይ​ታ​የ​ውን ሊፈራ ወዶ​አ​ልና።