የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:30-31

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 40:30-31 አማ2000

ብላ​ቴ​ኖች ይራ​ባሉ፤ ጐል​ማ​ሶች ይታ​ክ​ታሉ፤ ጐበ​ዛ​ዝ​ቱም ፈጽሞ ይዝ​ላሉ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ተስፋ የሚ​ያ​ደ​ር​ጉና የሚ​ታ​ገሡ ግን ኀይ​ላ​ቸ​ውን ያድ​ሳሉ፤ እንደ ንስር ክንፍ ያወ​ጣሉ፤ ይሮ​ጣሉ፤ አይ​ታ​ክ​ቱ​ምም፤ ይሄ​ዳሉ፤ አይ​ራ​ቡ​ምም።