የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 19:1-3

የዮ​ሐ​ንስ ወን​ጌል 19:1-3 አማ2000

ከዚ​ህም በኋላ ጲላ​ጦስ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስን ይዞ ገረ​ፈው። ጭፍ​ሮ​ችም የእ​ሾህ አክ​ሊል ጐን​ጕ​ነው በራሱ ላይ ደፉ​በት፤ የቀይ ሐር መጐ​ና​ጸ​ፊ​ያም አለ​በ​ሱት። ወደ እር​ሱም እየ​መጡ፥ “የአ​ይ​ሁድ ንጉሥ ሆይ፥ ሰላም ለአ​ንተ ይሁን” ይሉት ነበር፤ በጥ​ፊም ይመ​ቱት ነበር።