መዝ​ሙረ ዳዊት 95:1-2

መዝ​ሙረ ዳዊት 95:1-2 አማ2000

ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አዲስ ምስ​ጋ​ናን አመ​ስ​ግኑ፤ ምድር ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም አመ​ስ​ግ​ኑት፥ ስሙ​ንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለ​ትም ማዳ​ኑን አውሩ።