መጽሐፈ አስቴር 6:6

መጽሐፈ አስቴር 6:6 አማ54

ሐማም ገባ፥ ንጉሡም፦ ንጉሡ ሊያከብረው ለሚወድደው ሰው ምን ይደረግለታል? አለው። ሐማም በልቡ፦ ንጉሡ ከእኔ ይልቅ ማንን ያከብር ዘንድ ይወድዳል? አለ።