ኦሪት ዘጸአት 5:22

ኦሪት ዘጸአት 5:22 አማ54

ሙሴም ወደ እግዚአብሔር ተመለሰና፦ “ጌታ ሆይ! ስለ ምን ይህን ሕዝብ አስከፋህ? ስለ ምንስ ላክኸኝ?