ትንቢተ ኢሳይያስ 49:16

ትንቢተ ኢሳይያስ 49:16 አማ54

እነሆ፥ እኔ በእጄ መጻፍ ቀርጬሻለሁ፥ ቅጥሮችሽም ሁል ጊዜ በፊቴ አሉ።