ዘፀአት 22:22-23
ዘፀአት 22:22-23 አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
“ባል በሞተባት ወይም አባትና እናት በሌለው ልጅ ላይ ግፍ አትዋሉ። ግፍ ብትውሉባቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ፣ ጩኸታቸውን በርግጥ እሰማለሁ።
Share
ዘፀአት 22 ያንብቡዘፀአት 22:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) (አማ54)
መበለቲቱንና ድሀ አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
Share
ዘፀአት 22 ያንብቡዘፀአት 22:22-23 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) (አማ2000)
መበለቲቱንና ድሀ-አደጎቹን አታስጨንቁአቸው። ብታስጨንቁአቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ እኔ ጩኸታቸውን ፈጽሞ እሰማለሁ፤
Share
ዘፀአት 22 ያንብቡ